Heritage pathway / የቅርስ መንገድ
“በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።” መ.ምሳሌ 3:5-6
እነሆ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው!
በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና ቅድስት አርሴማ የኢ/ኦ/ተ አንድነት ገዳም በካሊፎርንያ የልጆችዎን አሻራ ከትውልድ ወደትውልድ በሚቆይ ታሪክ ታሳርፉ ዘንድ ታላቅ እድል መጥቶልዎታል::
$256 በመለገስ በገዳሙ የአትክልት ስፍራ በሸክላ ጡብ ድንጊያ ላይ የልጆዎትን ስም ለታሪክ ያስቀርጹ:: አንድ ጡብ አንድ ስም!
"እድለኛ ትውልድ የአምላኩን ቤት ይሰራል"
"Trust in the LORD with all thine heart; and lean not unto thine own understanding. In all thy ways acknowledge him, and he shall direct thy paths." Proverbs 3: 5-6
Children are precious gifts from God!
A great opportunity has come your way to have your children be part of a multigenerational history at Gateway to Heaven Saint John the Baptist and St. Arsema E.O.T. Unity Monastery in California.
With just a $256 donation, have your children’s name engraved on a brick that will be laid down within the unique garden of the Monastery. One Brick One Name!
Let’s start the journey for your children so they can make an everlasting mark on they Monastery!