top of page
Gateway to Heaven Saint John the Baptist and St. Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery in California
ኆኅተ ሰማይ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር

ኆኅተ ሰማይ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንድነት ገዳም በካሊፎርኒያ የተቋቋመ የመንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሲሆን በእስራኤል ሀገር ከሚገኘ አጀቴ የአስጎብኚ ድርጅት ጋር በመተባበር የተለያዩ መንፈሳዊ ጉዞዎችን ያዘጋጃል። እርስዎም የዚህ ታላቅ በረከት ተሳታፊ እንዲሆኑ አሁኑን ከዚይ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ዛሬዉኑ ይመዝገቡ።

bottom of page