top of page

Gateway to Heaven, St. John Theological College

በ ስ መ : አብ ወ ወ ል ድ : ወ መ ን ፈ ስ ቅ ዱ ስ : አ ሐ ዱ : አ ም ላ ክ : አሜን

Founded under the Northern California Diocese with the blessing of His Beatitude Abune Theophilus, Gateway to Heaven St. John Theological College is dedicated to providing theological education and training rooted in the Ethiopian Orthodox Tewahedo rite. Offerings include: - Certificate in: Two to Three Years - Associate of Arts (AA) Theology: 12 to 18 Months

Our mission is to equip students with a deep understanding of Scripture theology, and Church history while forming-leaders committed to the life and mission of the Church

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ የኆኅተ ሰማይ ቅዱስ ዮሐንስ መንፈሳዊ ኮሌጅ በሰሜን አሜሪካ እና በሌሎች ሀገራት የሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖችን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሷል። እነዚህም የጉባኤያችን ደቀ መዛሙርት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፣ ቀኖና እና ትውፊቷን በስፋት እና በርቀት ይማራሉ። ካዘጋጀናቸው የትምህርት መርሀ ግብራት አንዱን መርጠው ይቀላቀሉን በሥነ መለኮት --- ዲፖሎማ (በእንግሊዝኛ 2-3 ዓመታት) በሥነ መለኮት የምስርክ ወረቀት (በአማርኛ 12-18 ወራት)

69300 Vineyard Canyon Rd, San Miguel, CA 93451, USA

805 721-3232   805 369-1888

info@saintjtbm.org

  • Whatsapp
  • Telegram
  • Facebook
  • YouTube

© 2025  SaintJTBM

bottom of page